Quantcast
Channel: Horn of Africa
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2469

የኮንሶ ነዋሪዎች በመከላከያ ሰራዊቱ ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲሉ አንድ የሕዝብ ተወካይ ገለጹ

$
0
0

782107a6-894b-45a9-9557-3c86ed5f69ad_w987_r1_s
ከጳጉሜ 5, 2008 ዓ.ም. ምሽት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት ኮንሶ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ፍጽመዋል ሲሉ አንድ የሕዝብ ተወካይ ነኝ ያሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።

አዲስ አበባ (VOA Amharic) — በጥቃቱ አያሌ ቤቶች መቃጠላቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀላቸውንና ብዙ ሰዎችም የት እንደደረሱ እንዳልታወቀ ገልጸዋል።

የደቡብ ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ወ/ት ሂክማ ከይረዲን በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለመስጠት ቃል ቢገቡም በስብሰባ ምክንያት ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ሊገኙ አልቻሉም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2469