Quantcast
Channel: Horn of Africa
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2469

#OromoProtests Daily, April 8, 2016 (updated)

$
0
0

KAABA SALAALEE ( SHAWA)
Aanaa Yaayyaa Gulallee
30/07/08 ykn Bitootessa 8, 2016
Galgala kana gootowwan barattootni mana Barumsa Qarree tokkee, mana barumsa Dirree Daallatti fi mana baruumsa Fitaal waliif tumsuun FXG gaggeesuun dhaadannoo ” ka’ii inkaanaa dubbiin booree taatee …” jechaa magaalaa Fitaal keessa naanna’uun humna faashistoota TPLF kan naannoo sana qubatee jiru waliin wal afaan bu’annii jiru. Humni TPLF kan sodaan liqimsame kunis dukkana keessaa dhukaasa banuun namootni muraasni akka miidhaman oduun amma nu gahee ni mirkanneessa.
Haata’u malee, dhukana waan ta’eef dhukaasa ta’een miidhaa barattootaa fi ummata irra gahee guutumatti beekuun hin danda’amne. Boru odeeffannoo hafeen waliitti deebbina.
Oromoon ni mooha.


‪#‎OromoProtests‬-(08.04.2016, ‪#‎OromoFreedom‬, Oromia) Kunneen qaroo Oromoo Bilisummaa Oromoof wareega ulfaataa baasaa jiran; manneen hidhaa keessatti argamu….isaaniif hidhaan filmaata hin turre, garuu garbummaa baachuunis isaan biratti hin fudhatamne….isaan falmattoota Bilisummaa Oromoo ti!
qeroo
‪#‎OromoProtests‬ -(08.05.2016, ‪#‎OromoFreedom‬, Oromia) Godina Jimmaa Aanaa Limmuu Saqqaa ganda Saachanii keessatti gaafa 7/4/2016 mormiin cimaan hidhame. Mormii haala kanaan gaggeeffamaa oole irratti gaaffiin Oromo haga deebii hin arganeetti qabsoon akka itti fufu beeksisaniiru.
Injifannoon ni dhufa
Gabroomfataan ni kufa
12923267_10208104587004157_2754153983232805420_n
12963362_10208104587444168_6734606550498450086_n
#‎oromoprotests‬
Ebla 08/2016 goodina lixa shagar Aaanaa Meettaa Roobii, magaala shinoo keessa halkan eeda obboleessa Gooticha Oromoo ‪#‎lagaassaa‬ Waagii kan ta’ee obboo Tolaasa Waagii mana isaati ilmaasa waliin humna tikaa mootummaa buutameera.

ከኦሮሚያ ወደ ሞያሌ የሚሄዱ ሰዎች በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ እሥራትና እንግልት እየደረሰብን ነዉ ይላሉ

16BFAB15-EFDF-4DBB-8F6C-C85079C2E75A_w600_r0_s

ኢትዮ – ኬንያ ድምበር ከተማ ሞያሌ እ. አ. አ. 2008 /ፋይል ፎቶ/

የአሜርካ ድምጽ ታሠሩ የተባሉትን ወጣቶች ጉዳይ አስመልክቶ፥ የአካባቢዉን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ቢጠይቅም፥ ሃላፊዎቹ አስተያየት ለመስጠት ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።

ናይሮቢ (VOA Amharic) — ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተለያዩ ከኦሮምያ አካባቢዎች ወደ ሞያሌ የሚሄዱ ሰዎች፥ የፖሊስ ኃይል ያለ ምንም በቂ ምክኒያት ይዞ እያሰረን ነዉ በማለት ተናገሩ። ብዙዎቹ የጉልበት ስራ ፍለጋ ሌሎች ደግሞ ለግል ጉዳያቸዉ ወደ ሞያሌ የመጡ ናቸዉ። የሞያሌ ከተማን በከፊል የሚያስተዳድረው የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ነው እየያዘ የሚያስራቸው ተብሏል። ከእነዚህ ወጣቶች አብዛኞቹ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ፖሊስ እስከ ሁለት ወር በእስር እንደሚያቆያቸዉ ይናገራሉ። ከምዕራብ ሸዋ የጉልበት ሥራ ፍለጋ ወደ ሞያሌ መጣሁ ያለ አንድ ወጣት፥ ከተማዋ በገባበት ማግሥት የመታወቂያ ወረቀት ለጠየቁት ፖሊሶች ቢያሳይም፥ ያለ ምንም ምክኒያት ለ 2 ወር እንዳሠሩትና ወንጀል እንዳልሠራ ያስረዳል።

”ሁለት ሆነን ስንሄድ ነበር። አብሮኝ የነበረዉን ልጅም እንደ ያዙት። ከዚያ ብሄራችንን ጠየቁን። ኦሮሞዎች ነን ብለን ስንነግራቸዉ እናንተ ሽፍቶች ናችሁ አሉን። ቀጥለው ስልካችንን ፈትሸው የኦሮምኛ ዘፈን አገኙ። በቃ ከዚያ ቦኋላ ወደ እሥር ቤት ወሰዱን። እሥር ቤታቸዉ ምንም ምግብ የሚባል ነገር የለዉም። ሰዎች ካዘኑልን በ 2 አልያም በ3 ቀን አንዴ ከሆቴል ትርፍራፊ ምግብ ያመጡልናል እንጂ ምንም ነገር የለም። በጣም ነዉ ሲጎዱን የነበረዉ። ሲለቁኝም ለፍርድ ቤት አላቀረቡኝም። ጉቦ ወስደዉ ነዉ የለቀቁኝ፣ ደግሞስለቀቅም ይህን አጥፍተሃል ተብሎ የተነገረኝ ምንም ነገር የለም።” ብለዋል።

88E124A5-E40D-45FF-9230-635F7795DF26_w600_r0_s

ኢትዮ – ኬንያ ድምበር ከተማ ሞያሌ እ. አ. አ. 2008 /ፋይል ፎቶ/

ሌላዉ ከምዕራብ አርሲ ዞን ከጓደኛዉ ጋር ወደ ሞያሌ ስልክ ለመግዛት መጥተን እንዲሁ ተያዝን የሚል አንድ የኮሌጅ ተማሪ፥ አሁንም በሞያሌ ከተማ ቁጠባ በሚባል አካባቢ ከሌሎች ከኦሮሚያ ዞኖች ወደ ከተማዋ የመጡ ወጣቶች ታስረው እንዳሉ ይናገራል።

”አብረን ከጓደኛዬ ጋር ተይዘን ስንሄድ፥ እስር ቤቱ ዉስጥ ሥራ ፍለጋ የሄዱ፣ ሌሎች የታሰሩ ሰዎች አገኘን። ሌሎች ደግሞ ልክ እንደኛው የሚያስፈልጋቸዉን ነገር ለመግዛትወደ ከተማዋ ሲገቡ የተያዙ ናቸዉ። ነገር ግን ከሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች የመጡ ልጆች ይበዛሉ።” ብለዋል።

ወጣቱ አክሎ ሲናገርም፥ ከ 15 ቀናት በላይ ከታሰርኩ በኋላ ጉቦ ሰጥቼ መዉጣት ችያለሁ ብሏል። ነገር ግን በስሙ ፈይሳ ያዳ የሚባለዉ አብሮት የተያዘዉ ጓደኛዉ የእጅ ስልኩ ዉስጥ የኦሮምኛ ዘፈን በመገኘቱ እስካሁን እንደታሠረ መሆኑን ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል።

ወጣቶቹ ታስረዋል የሚባልበት ሥፍራ የፖሊስ ጣብያ እዳልሆነና ሰዎች እንኳን ለመጠየቅ ቢፈልጉ ጠባቂዎች እንደማያስገቧቸዉ እነዚሁ ታስረው የወጡ ወጣቶች ይናገራሉ።

ይህ ሁኔታ እየተፈጸመ ነዉ ወደ ተባለዉ በሶማሌ ክልል የሞያሌ ፖሊስ ጽህፈት ቤትም ሆነ በአቅራብያዉ የሚገኘዉን ፍርድ ቤት ለማግኘት ብዙ ጊዜ ሙከራ ብናደርግም ልናገኛቸዉ አልቻልንም። የኦሮሚያ ክልልም የከተማዋን 01 ቀበሌ የሚያስተዳድር ሲሆን ስለ ጉዳዩ የሚያዉቁትን ነገር ብንጠይቃቸዉም ሃሳብ ለመስጠት ፍቃደኛ አይደለንም በማለት መልስ ሰጥዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2469